ለአብነትም ከአንድ ወር በፊ ይፋ የሆነው ዲፕሲክ ኤአይ ሞዴል በርካታ የአሜሪካ ቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን አስደንግጧል፡፡ ይህን ተከትሎም አሜሪካ የኤአይ ባለሙያዎችን ልታስር እና መረጃዎችን አሳልፈው ...
እስራኤል ለ42 ቀናት የተፈረመውን የመጀመሪያ ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነት የረመዳን ጾም እስከሚያልቅ ድረስ ለማራዘም ሀሳብ ያቀረበች ሲሆን፤ ሀማስ በበኩሉ የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቆ ዘላቂ ...
የዓለማችን ሁለተኛዋ ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው ቻይና ቶሪየም የተሰኘውን ተፈላጊ ማዕድን ማግኘቷን አረጋግጣለች፡፡ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን ለማስከበር በሚል የዲፕሎማሲ እና የፊት ለፊት ግጭት ...
የ352 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ባለቤት የሆነው ኢለን መስክ ለ14ኛ ጊዜ የልጅ አባት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ቴስላ፣ አክስ፣ ኒውራሊንክ እና ሌሎች በርካታ ኩባንያዎችን የመሰረተው እና ባለቤት የሆነው ...
የትራምፕና የዘሌንስኪን ዱላቀረሽ ክርክር ተከትሎ የዓለም ሀገራት መሪዎች አስተያየታቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ትራምፕ የዘለንስኪን ክብር በነካ መልኩ የተናገሩትን ንግግር ተከትሎ በርካታ የአውሮፓ ...
አክለውም ከፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በተሻለ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰላም ለመፍጠር ፍቃደኛ መሆናቸውን የተናገሩ ሲሆን የአሜሪካ ፖሊሲ ጦርነቱን ከማራዘም ይልቅ መረጋጋት ላይ ማተኮር እንዳለበት አሳስበዋል። ...
የስነ ምግብ ባለሙያዋ ዶክተር ላማ ዳሉል በዚህ የጾም ወቅት ከጤና አንጻር ጿሚዎች ቢከተሏቸው ያሏቸውን ምክረ ሀሳብ ለግሰዋል፡፡ እንደ ዶክተር ላማ ምክረ ሀሳብ ከሆነ ጿሚዎች በጾም ወቅት ከባድ ...
የአሜሪካው ፕሬዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ በዋይት ኃውስ ያደረጉት ውይይት ያለ ምንም ስምምነት ተጠናቋል። ዘለንስኪ ወደ ዋይት ኃውስ ያቀኑት በውድ ማእድናት ...
የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ እስራኤል ወደ ሁለተኛው ዙር ድርድር እንድትገባ ጫና እንዲያደርጎባት አሳስቧል። እስራኤል የመጀመሪያው ዙር ተኩስ አቁም ስምምነት ተራዝሞ ...
በሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የጨረቃ ክትትል ኮሚቴ የረመዳን ወር ጨረቃ ዛሬ በተሟላ መልኩ መታየቷን አስታውቋል። ...
ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ በጎረቤት ሀገር ሱዳን ምስራቃዊ የሀገሪቱ አካባቢ በምትገኘው ሩምቤክ ተብላ በምትጠራ አካባቢ አንድ ሙክት በግ አንዲት አዛውንት ላይ ባደረሰው ጉዳት ከቀናት ህመም በኋላ ...
"አባ ፍራንሲሰስ በጣም ከባድና ውስብስብ የሆነውን ደረጃ አልፈዋል ማለት እንችላለን" ሲሉ ተናግረዋል። የ88ቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ሁለቱም ሳንባቸው በኒሞኒያ ወይም እጥፍ ሳምባ ምች(ደብል ...