ጋብቻ የሰው ልጆች ህይወት ምርጫዎች መካከል አንዱ ሲሆን ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ቀድመው አልይም ዘግይተው ጋብቻ ፈጽማሉ፡፡ ስታትስቲካ ባወጣው መረጃ መሰረት የምስራቅ አውሮፓ እና እስያ ሀገራት ...
ለአብነትም ከአንድ ወር በፊ ይፋ የሆነው ዲፕሲክ ኤአይ ሞዴል በርካታ የአሜሪካ ቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን አስደንግጧል፡፡ ይህን ተከትሎም አሜሪካ የኤአይ ባለሙያዎችን ልታስር እና መረጃዎችን አሳልፈው ...
የ352 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ባለቤት የሆነው ኢለን መስክ ለ14ኛ ጊዜ የልጅ አባት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ቴስላ፣ አክስ፣ ኒውራሊንክ እና ሌሎች በርካታ ኩባንያዎችን የመሰረተው እና ባለቤት የሆነው ...
እስራኤል ለ42 ቀናት የተፈረመውን የመጀመሪያ ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነት የረመዳን ጾም እስከሚያልቅ ድረስ ለማራዘም ሀሳብ ያቀረበች ሲሆን፤ ሀማስ በበኩሉ የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቆ ዘላቂ ...
የዓለማችን ሁለተኛዋ ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው ቻይና ቶሪየም የተሰኘውን ተፈላጊ ማዕድን ማግኘቷን አረጋግጣለች፡፡ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን ለማስከበር በሚል የዲፕሎማሲ እና የፊት ለፊት ግጭት ...
ስካይፒ የተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ቴክኖሎጂ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የተደረገው ከ22 ዓመት በፊት በፈረንጆቹ 2003 ላይ ነበር፡፡ ይህ መተግበሪያ ይፋ ሲደረግ ብዙዎች በፈጠራው የተገረሙ ሲሆን ይህን የተረዳው ማይክሮሶፍት ኩባንያ ቴክኖሎጂውን በ8 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ገዝቶታል፡፡ ...
የትራምፕና የዘሌንስኪን ዱላቀረሽ ክርክር ተከትሎ የዓለም ሀገራት መሪዎች አስተያየታቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ትራምፕ የዘለንስኪን ክብር በነካ መልኩ የተናገሩትን ንግግር ተከትሎ በርካታ የአውሮፓ ...
የአሜሪካው ፕሬዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ በዋይት ኃውስ ያደረጉት ውይይት ያለ ምንም ስምምነት ተጠናቋል። ዘለንስኪ ወደ ዋይት ኃውስ ያቀኑት በውድ ማእድናት ...
አክለውም ከፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በተሻለ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰላም ለመፍጠር ፍቃደኛ መሆናቸውን የተናገሩ ሲሆን የአሜሪካ ፖሊሲ ጦርነቱን ከማራዘም ይልቅ መረጋጋት ላይ ማተኮር እንዳለበት አሳስበዋል። ...
የስነ ምግብ ባለሙያዋ ዶክተር ላማ ዳሉል በዚህ የጾም ወቅት ከጤና አንጻር ጿሚዎች ቢከተሏቸው ያሏቸውን ምክረ ሀሳብ ለግሰዋል፡፡ እንደ ዶክተር ላማ ምክረ ሀሳብ ከሆነ ጿሚዎች በጾም ወቅት ከባድ ...
የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ እስራኤል ወደ ሁለተኛው ዙር ድርድር እንድትገባ ጫና እንዲያደርጎባት አሳስቧል። እስራኤል የመጀመሪያው ዙር ተኩስ አቁም ስምምነት ተራዝሞ ...
አየር ኃይሉ ዝቅተኛ አፈጻጸም ያስመዘገቡ 32 ኤፍ 22 (F-22) የጦር ጄቶች ከአገለግሎት ውጪ እንዲሆኑ እቅድ ቢይዝም፤ የአሜሪካ ኮንግረስ እቅዱን ውድቅ በማድረግ እስከ 2028 አገለግሎት ላይ ...