በሁለተኛው የስልጣን ዘመናቸውም አወዛጋቢ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ላይ የሚገኙት ትራምፕ ለጤናቸው ልዩ ትኩረት የሚሰጡ ቢሆንም ልዕለ ሃያሏን ሀገር የሚመሩ በመሆናቸው በምርመራው የሚገኘው ውጤት ተጠባቂ ...
የሩሲያው ፕሬዘደንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባለፈው ሀሙስ መምከራቸውን ሮይተርስ የሰሜን ኮሪያውን ኬሲኤንኤ ቴሌቪዥን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንግሊዝኛን የአሜሪካ ብቸኛው ይፋዊ ቋንቋ የሚያደርግ የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝ ፈረሙ። በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተላለፈው ውሳኔ "የጋራ ብሄራዊ እሴትና ...
የፍልስጤሙ ሃማስ ቃል አቀባይ ግን የተኩስ አቁም ማራዘሚያው "ተራ ማወናበጃ" ነው ያሉ ሲሆን፥ አደራዳሪዎቹ እስራኤል ወደ ጋዛ ሰብአዊ ድጋፍ እንዳይገባ ያሳለፈችውን ውሳኔ እንድትቀለብስ ጫና ...
የኔቶ ኃላፊ ማርክ ሩቴ የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ያላቸውን ግንኙነት የሚያስተካክሉበትን መንገድ እንዲፈልጉ እንዳሳሰባቸው ተናግረዋል። ...
በዋይትሃውስ በትራምፕ ፊት ለተዞረባቸው የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮልድሚር ዜለንስኪ ሞቅ ያለ አቀባበል ያደረጉትና ድጋፋቸውን ለማጠናከር ቃል የገቡትን ብሪታንያን ጨምሮ የአውሮፓ ሀገራት ደግሞ "ጦርነት ናፋቂዎች" ስትል ወቅሳለች። ...
አውሮፓውያን ዘለንስኪ ከትራምፕ ጋር ተጋጭተው ከወጡ በኋላ ከጎናቸው መሆናቸውን በመግለጽ ድጋፋቸውን እያሳዩ ሲሆን ሩሲያ በአንጻሩ ዘለንስኪ "ተዋረዱ" ስትል ተሳልቃለች በኃይትሀውስ ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ትራምፕ ጋር የተጋጩት የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ዘለንስኪ ለንግግር ለንደን ሲደረሱ የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) መሪ ...
በአሜሪካ፣ ግብጽ እና ኳታር አደራዳሪነት በጥር 19 2025 የተደረሰው ስምምነት ሶስት ምዕራፎች ያሉት ሲሆን፥ እስራኤል በሁለተኛው ምዕራፍ ከጋዛ ወታደሮቿን ሙሉ በሙሉ እንድታስወጣ የሚያስችል ስምምነት የመጀመሪያው ምዕራፍ ከመጠናቀቁ በፊት መደረስ እንዳለበት ያመላክታል። ...
አንዳንድ የእንቅልፍ ማጣት ውጤቶች የበለጠ አደገኛ እና ለህይወት ሊያሰጉ እንደሚችሉ ፤ ችግሩ የተባባሰ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ከሆነም እንደ ቀላል መታየት እንደሌለበት በምዕራብ አውስትራሊያ ...
ስካይፒ የተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ቴክኖሎጂ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የተደረገው ከ22 ዓመት በፊት በፈረንጆቹ 2003 ላይ ነበር፡፡ ይህ መተግበሪያ ይፋ ሲደረግ ብዙዎች በፈጠራው የተገረሙ ሲሆን ...
ጋብቻ የሰው ልጆች ህይወት ምርጫዎች መካከል አንዱ ሲሆን ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ቀድመው አልይም ዘግይተው ጋብቻ ፈጽማሉ፡፡ ስታትስቲካ ባወጣው መረጃ መሰረት የምስራቅ አውሮፓ እና እስያ ሀገራት ...
እስራኤል ለ42 ቀናት የተፈረመውን የመጀመሪያ ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነት የረመዳን ጾም እስከሚያልቅ ድረስ ለማራዘም ሀሳብ ያቀረበች ሲሆን፤ ሀማስ በበኩሉ የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቆ ዘላቂ ...