4:48
ምረቃው በልዩ ድምቀት ተከናውኗል። የምረቃ ስነ-ስርዓቱ በድምቀት ተጠናቋል። በቀጥታ የምስል አሁናዊ ዘገባችንን ለተከታተላችሁን እናመሠግናለን !! የእለቱ ምረቃ የክብር እንግዳ አርክቴክት አበበ ይመኑ እንዲሁም የዩኒቨርስቲው ፕሬዚደንት እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አምስት ወንድና ዘጠኝ ሴት በድምሩ 14 አርክቴክቶችን አስመርቀናል። በተጨማሪም በአገራችን የሰሜኑ ክፍል ባጋጠመው የፀጥታ ችግር ምክንያት በትግራይ ስልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ያቋረጡና ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በአደራ ተቀብለን ቀሪ ኮርሶችን ያጠናቀቁ የመጀመሪያ ዲግሪ 79 ወንዶችና 37 ሴቶች በድምሩ 116 ተማሪዎችን ፣ በተመሳሳይ ሁኔታ በሁለተኛ ዲግሪ ደግሞ 3 ወንዶችና 1 ሴት በድምሩ 120ተማሪዎች ቀሪ ኮርሶችን አጠናቀው ጊዜያዊ ሽኝት ተደርጎላቸዋል። አንጋፋው ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ለተመረ
100.6K viewsMar 18, 2023
FacebookBahir Dar University, Ethiopia
See more